ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ሺኖዳ ወደ ጵጵስናው የመጡት ብዙ ጫና ተደርጎባቸው ነበር፡፡ ከጵጵስናው ይልቅ በሶርያውያን ገዳም መኖርን ይመርጡ ነበር፡፡ ሺኖዳ የኮሌጅ ትምህርታቸውን ሲጨርሱ ምኞታቸው እንደ አባ ገብረ ክርስቶስ በበረሓ መኖር ነበር፡፡ የወቅቱ ፓትርያርክ አቡነ ቄርሎስ ግን ገዳሙን እንዲረዱ ወደ ሶርያውያን ገዳም ላኳቸው፡፡ በወቅቱ የነበሩት የገዳሙ አበው ሺኖዳ ለገዳሙ መሻሻል የሚሠሩትን ሥራ አልወደዱትም፡፡ የኢትዮጵያዊው የገብረ ክርስቶስ (አብዱል መሲሕ) ደቀ መዝሙር የነበሩት ሺኖዳ (በጥንቱ ስማቸው አባ እንጦንስ) ግን መከራውን ሁሉ ተቋቋሙት፡፡ በመጨረሻም አቡነ ቄርሎስ ገዳሙን እንዲያስተዳድሩ በጫና ሾሟቸው፡፡ በኃላፊነታቸው ላይ እያሉ ግን እርሳቸው ለገዳሙ መሻሻል የሚሠሩትን ሥራ ያልወደዱ መነኮሳት ተነሡባቸው፡፡ ለፓትርያርኩም ከሰሷቸው፡፡ ፓትርያርኩም አባ እንጦንስን ወደ መንበረ ፓትርያርኩ ጠሯቸው፡፡ ሺኖዳም ከሳሾቻቸው ትክክል እርሳቸው ግን ስሕተት መሆናቸውን ገልጡ፡፡ ይህ ፈተና የመጣውም በእርሳቸው ድክመት እንጂ በከሰሷቸው አባቶች ምክንያት እንዳልሆነ ተናገሩ፡፡ ስለዚህም ከኃላፊነት እንዲነሡና ወደ በረሓ ገብተው በምናኔ እንዲኖሩ የፓትርያርኩን ፈቃድ ጠየቁ፡፡ ፓትርያርክ አቡነ ቄርሎስ ግን ውሳኔያቸውን በማግሥቱ እንደሚያሳውቋቸው ነግረው በመንበረ ፓትርያርኩ እንዲቆዩ አደረጉ፡፡

የቼሮቄ ጎሳዎች በደቡብ ምሥራቅ አሜሪካ የነበሩ ጥንታውያን የአሜሪካ ሕዝቦች ናቸው፡፡ የቼሮቄ ወጣቶች ለዐቅመ አዳም መድረሳቸውን የሚገልጡበት አንድ ከባድ ፈተና አላቸው፡፡ ወጣቱን አባቱ ይዞት ሊመሻሽ ሲል ወደ ጫካ ይሄዳል፡፡ ዓይኑን በጨርቅ ይታሠራል፡፡ ምንም ነገር ለማየት አይችልም፡፡ ያንን ጨርቅም ከዓይኑ ላይ ለማንሣት አይፈቀድለትም፡፡ አንድ ቦታ ላይ ይቀመጣል፡፡ ከተቀመጠበት ቦታም መንቀሳቀስ አይፈቀድለትም፡፡ ጨለማው አልፎ ፀሐይ እስክትወጣ ድረስ በዚያ ጫካ ውስጥ ለብቻው አንድ ቦታ ተቀምጦ ማሳለፍና ‹ወንድነቱን› መፈተን አለበት፡፡ አካባቢው ጸጥ ያለ ነው፡፡ ከአራዊት ጩኸትና ኮሽታ በቀር ሌላ የለበትም፡፡ ሰውም በአካባቢው አይደርስም፡፡ ምግብና ውኃ የሚያቀብለውም የለም፡፡ የልብ ምቱን እያዳመጠ ሌሊቱን በጸጥታ ያሳልፈዋል፡፡ ይህን ሌሊት ያለ ችግር ለማሳለፍ የቻለ ወጣት ለዐቅመ አዳም ደረሰ ማለት ነው፡፡ እንዴት እንዳሳለፈውና ምን እንዳጋጠመው ከእርሱ በታች ላሉት ልጆች ለመናገር አይፈቀድለትም፡፡ እያንዳንዱ ወንድ የራሱን ማንነት በባህሉ መሠረት መፈተሽ አለበትና፡፡

Even though Ethiopia is not mentioned as often in the current news as countries such as Egypt, Libya, Syria or Iran, the Bible has much to say about the past and future of Ethiopia. As we pointed out in a recent Q&A on Egypt, Ethiopia was at one time the influential “king of the South,” as mentioned in the book of Daniel, and the Bible shows that Ethiopia will still play an important role in future world affairs. This is not that surprising when considering even the present role and status of Ethiopia, which should not be underestimated. As the Wikipedia encyclopedia tells us:

አገር ትውልድ በደምና ባጥንቱ ገንብቶ ለተተኪው ትውልድ አስረክቦ የሚያሳልፈው ቅርስ ነው፤ተተኪውም ትውልድ የተሰጠውን አደራ ጠብቆ ለሱ ተተኪ አሳልፎ የሚሰጠው ቋሚ ገጸበረከት ነው።አገር የአንድ ሕዝብ ማንነትና ምንነት መግለጫ ፣መታፈሪያና መከበሪያ፣ጥላና መከለያ፣መኖሪያና  ምሽግ ሲሞትም የሚያርፍበት የዘላለም ቤቱ ነው።የሰው ልጅ ካለአገር ሊኖር አይችልም፤አገር ማለት የዓለም አካል የሆነ በሰዎች አኗኗር የተከለለ መሬት ማለት ነው።የሰው ልጅ በአጋጣሚ የተፈጠረበት(የተወለደበትን) ወይም ተፈጥሮ አስገድዶት ከቦታ ቦታ እተዘዋወረ በመጨረሻው   የሚሰፍርበትን መሬት አገሬ ብሎ ይኖራል።አገር እንደ ሕዝቡ ብዛትና ሰፈራ፣የእድገትና አደረጃጀት ቅርጽ ይዞ የመሄድ ሂደትን ይከተላል።ከሰፈር ወደ ወረዳ፣ከወረዳ ወደ አውራጃ ከአውራጃ ወደ ክፍለሃገር ከዚያም ወደ አገርነት ደረጃ ለመድረስ ብዙ ጊዜ የሚጠይቅ የሕይወትና የንብረት ዋጋ የሚያስከፍል ሂደት ነው።ከዚያ ውጭ በተፈጥሮ ይህ ለዚህ ሕዝብ  ብቻ ተብሎ የተቀመጠና የተወሰነ አይደለም። አገርን እንደ አገር ለመመስረት የተለያዩ መንገዶች ሲኖሩ በጆግራፊ አቀማመጥ የሚቀራረቡ ሰዎች በሚኖራቸው ግንኙነትና መቀራረብ ፣በቋንቋ፣በባህል፣የእርስ በርስ መስተጋብር ከባቢያቸውን የጋራ ንብረታቸው አድርገው አንድ አገር ይመሰርታሉ።በሌላም መንገድ ደግሞ በወረራና በፍልሰት አገር ይመሰረታል። አሜሪካ፣ አውስተራሊያ፣ ካናዳና እስራኤል ለዚ

ባለፈው እሁድ አራት የፖለቲካ ፓርቲዎች (አርበኞች ግንቦት ሰባት፣ የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር፣ የአፋር ሕዝብ ፓርቲ፣ የሲዳማ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ) ተጣምረው የኢትዮጵያ ሀገራዊ ንቅናቄን መስርተዋል።

“የአማራ ሕዝብም አልተወከለም ስለዚህ ጥምረቱ ሙሉ እንዲሆን የአማራን ሕዝብ የሚወክል ፓርቲ ፈልጉ” ሲባል ሰምቼ አዘንኩ። ከጎደለስ የአማራ ብሄር ብቻ ነው እዚህ ጥምርት ውስጥ የጎደለው? መቶም አባል ይኑርው ሁሉም ብሄር ተወካዮን ማየት ይፈልጋል።

እውነት ይህ አካሄድ በሀገራችን ለተንሰራፋው መጠነ ብዙ ችግር መፍትሄ ነውን?

እኔ እስከሚገባኝ የብሄር ፖለቲካ፤ አቅም ሳይኖራቸው ብሄሬ አልተወከለም በሚል ጠባብ ፖለቲካ ድጋፍን አሰባስበው ስልጣን ላይ ለመወጣት ከሚደረግ ሩጫ በስትቅር እንወክልህ ለሚሉት ህዝብ ጠብ የሚል ነገር እንደማይኖር እሙን ነው።

ለማሳያነትም ዳግማዊ ዐፄ አምኒሊክም ሆኑ ሕ ቀዳማዊ ዐፄ ኃይለሥላሴ ሲነገሱ ሙሉ የአማራ ህዝብ ጠግቦ አላደርም፣ ደልቶትም አልኖረም እንደተቀርው ህዝብ በአስትዳደሩ የሚደርሱ መከራዎችን ከቀሪው ሕዝብ እኩል ሲካፈል ነው የኖረው።