የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች ፕሬዚዳንቱ ለፓርላማ ያደረጉትን ንግግር ነቀፉ

Saturday, October 15, 2016 - 08:19

የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች የኢትዮጵያው ፕሬዚዳንት ለፓርላማው ባሰሙት ንግግር አስተያየቶቻቸውን ሰጥተዋል።አዲስ አበባ — በኢትዮጵያ የሚገኙ የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች በየበኩላቸው ፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመ መሰከረም 30/2009 ዓ.ም ለፓርላማው ሲናገሩየኦፌኮ ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና የመንግሥቱ የለውጥ ሃሳብ ትንሽና የዘገየ ነው“ ብለውታል፡፡በሌላ በኩል ደግሞ ይህ የለውጥ ሃሳብ “የሕዝባዊ ትግሉ ውጤት ነው“ ብለዋል የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ የሺዋስ አሰፋ፡፡የመኢአድ ሊቀ መንበር ዶ/ር በዛብህ ደምሴ ደግሞ በፕሬዚዳንቱ ንግግር ውስጥ የተባሉትን የለውጥ ሃሳቦች ተግባራዊነት ይጠራጠራሉ፡፡የተቃዋሚ ፓርቲዎቹ መሪዎች ለኢትዮጵያ ችግር መፍትሄ ነው ያሉትንም ዘርዝረዋል።

የአርበኞችግንቦት 7 ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ መግለጫ

Saturday, October 15, 2016 - 08:03

የአርበኞች ግንቦት 7 ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን ከመስከረም 28 እስከ ጥቅምት 1 ቀን 2009 ዓ.ም. አካሂዶ በወቅቱ የአገራችን ሁኔታዎች ተነጋግሮ ውሳኔዎችን አሳልፏል፤ ሠራዊቱንም አነጋግሯል።

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በአመክሮ ከእስር ቤት  አይፈታም

Saturday, October 15, 2016 - 07:52

የዝዋይ እስር ቤት አስተዳዳር በተመስገን ደሳላኝ ላይ በፃፈው የአመክሮ መከልከያ ቢጫ ወረቀት ላይ ይህን አስፍሯል
1. የጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ፁሁፎች አሁን ሀገሬቷ ላለችብት ነገር ዋናውን አስተዋፆ ይወስዳሉ 
(በነገራችን ላይ ይሄ የፍርድ ቤት ስራ እንጂ የእስር ቤቱ አስተዳደር ስራ አይደለም)
2. አመክሮ አለገመገም ብሏል
(የእስር ቤቱ አስተዳደሮች ተመስገንን ይሄን 20 ቀን ሙሉ አመክሮ እንዲገመገም ብንለምነው ብናስለምነው አመክሮ አልገመገምም ብሏል)
3. በእስር ቤቱ ውስጥ አድማና አማፅ ቀስቅሷል፣ እስረኞችን አደራጅቷል ተጨማሬ መብታችሁን ጠይቁ ብሏል
በሚሉ ምክኒያቶች ተመስገን ደሳለኝ ከእሰር ቤት እንደማፈታ ተነግሮናል፡፡

Africa highlights: Ethiopia PM admits '49%' are not heard, Somali government weapons 'sold illegally'

Friday, October 14, 2016 - 15:35

Journalists in Ethiopia have been using the opportunity of the joint press conference in Addis Ababa of Ethiopia's Prime Minister Hailemariam Desalegn and German Chancellor Angela Merkel to probe the country's human rights record.

Mr Hailemariam was asked about the death toll over the last 11 months of protest, as anti-government protesters have clashed with security forces.

Rights groups put the figure at more than 500.

Egypt's Sisi denies supporting opposition in Ethiopia

Friday, October 14, 2016 - 15:24

Egyptian President Abdel Fattah al-Sisi denied on Thursday Ethiopian accusations that his country was supporting the opposition after a wave of violent protests that left hundreds dead.

Ethiopia accused "elements" in Eritrea, Egypt and elsewhere on Monday of being behind protests over land grabs and human rights that prompted the government to declare a state of emergency.

German leader calls for Ethiopia to open up politics after unrest

Friday, October 14, 2016 - 15:18

By Andreas Rinke and Aaron Maasho | ADDIS ABABA

German Chancellor Angela Merkel urged Ethiopia on Tuesday to open up its politics and ensure police do not use heavy-handed tactics against protesters, after more than a year of unrest that rights groups say has led to about 500 deaths.

Merkel, who spoke at a news conference with Prime Minister Hailemariam Desalegn, arrived in Ethiopia after a fresh flare-up near the capital of the clashes that have cast a shadow over a nation with one of Africa's fastest-growing economies.

የአውሮፓ ህብረትና የአለም አቀፍ ማህበረሰብ በኢትዮጵያ መንግስት ላይ ጠንካራ ዕርምጃ እንዲወስዱ ተጠየቀ

Friday, October 14, 2016 - 14:36

ኢሳት (ጥቅምት 3 ፥ 2009)በኢትዮጵያ እየተባባሰ መጥቷል ያለውን የሰብዓዊ መብት ጥሰት ግምት ውስጥ በማስገባት የአውሮፓ ህብረትና የአለም አቀፍ ማህበረሰብ በኢትዮጵያ መንግስት ላይ ጠንካራ ዕርምጃ እንዲወስዱ ተጠየቀ። የአውሮፓ ፓርላማ ንዑስ ኮሚቴ በሰብዓዊ መብቶች ዙሪያ ባዘጋጀው መደረክ ላይ የታደመው ሂውማን ራይትስ ዎች፣ የኢትዮጵያ ወቅታዊ የፖለቲካ ሁኔታ እጅጉን አሳሳቢ እየሆነ መምጣቱን አብራርቷል። በመድረኩ ለተሳተፉ የአውሮፓ ህብረትና የአለም አቀፉ ማህበረሰብ ተወካዮች የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅቱ በኢትዮጵያ መንግስት ላይ ኣፋጣኝና ጠንካራ ዕርምጃ እንዲወስዱ አሳስቧል። ህብረቱም ሆነ የአለም አቀፍ ማህበረሰብ ከሃገሪቱ ጋር ያላቸውን የጥቅም ትስስር በማስቀደም በቂ ትኩረት እየሰጡ እንዳልሆነና ድርጊቱ ተገቢ አለመሆኑን የሂህማን ራይትስ ዎች ተወካዮች በመድረኩ ቅሬታቸውን አስተጋብተዋል። የኢትዮጵያ የልማት አጋር የሆነ የአውሮፓ ህብረት የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ገለልተኛ አጣሪ ቡድን ወደ ኢትዮጵያ በመግባት የተፈጸሙ ግድያዎች

ኢሳት ሰበር ዜና

Friday, October 14, 2016 - 14:37
Embedded thumbnail for ኢሳት ሰበር ዜና

ኢሳት ሰበር ዜናበሰሜን ጎንደር ታች አርማጮህ ዶጋው በተባለ አከባቢ የህወሀት መከላከያ 5ኛው ተወርዋሪ ክ/ጦር በአከባቢው በሚገኙት የፍትህና የነጻነት ሃይሎች ላይ ጥቃት ከፍቶ ሽንፈት ገጠመው። በርካታ የመንግስት ወታደሮች ሙት፡ ቁስለኛና ምርኮ መሆናቸውን የደረሰን መረጃ ያመለክታል። በውጊያው አርበኛ አበራ ጎባው መሰዋቱም ታውቋል። በሌላ በኩል በተለያዩ አከባቢዎች የወታደሮች መጥፋት ቀጥሏል።#Ethiopia #EthiopiaProtests  #

EthioTube አፈርሳታ - Oromia Media Network Executive Director Jawar Mohammed

Friday, October 14, 2016 - 14:39
Embedded thumbnail for EthioTube አፈርሳታ - Oromia Media Network Executive Director Jawar Mohammed

EthioTube አፈርሳታ - Oromia Media Network Executive Director Jawar Mohammed | September 2016. Please look to this video and do your own reasearch on Jawar. 

Ethiopia: Unrest continues a day after deadly stampede

Monday, October 10, 2016 - 23:11

Witnesses said many people were crushed and others fell into ditches as they tried desperately to escape the police. Shoes and clothing littered the scene of the disaster as a small group of angry residents dug for bodies in a deep ditch.    "We're digging because people are buried inside the ditch.

Pages